INVITATION FOR BID (Addis Ababa Design And Construction Works Bureau)
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ ከታች በተዘረዘሩት የግንባታ ስራዎች ላይ ስራ ተቋራጮችን አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ስራ ተቋራጮች የጨረታውን ዝርዝር መረጃ የካቲት 12/2014 የወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ እንዲሁም የካቲት 07/2014 የወጣው ሔራልድ ጋዜጣ ላይ ተመልክታችሁ እንድትወዳደሩ ቢሮው ይጋብዛል፡፡
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ዲዛይንና ግንባታ ስራዎች ቢሮ

Read more Construction Tenders
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders