Tracon Trading Plc
Full Time ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ , Oromia, Ethiopia Dukem, Oromia October 2, 2022 – October 8, 202
ኳሊቲ ኮንትሮለር እና ዳታ ኮሌክተር
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ: በመካኒካል ምህንድስና /በኮንስትራክሽን
ማኔጅመን/የመጀመሪያ ድግሪ ያለው/ላት
የሥራ ልምድ: 4 አመት አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ
የሥራ ቦታ: ዱከም (የድርጅቱ ወርክ ሾፕ)
HOW TO APPLY
ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ
ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ
ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከ22/01/2015 ጀምሮባሉት 5/
አምስት/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቸርችል ጎዳና ጥቁር አንበሳ ት/ቤት
ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ
በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
Phone No.
0930-01-33-43
09111842 05
Read more job vacancies