Site Engineer
Rimon General Trading PLC
Deadline: May 8, 2023
Job Description
የሥራ መስፈርት:
የትምህርት ደረጃ : ቢ.ኤ. ዲግሪ ሲቪል ምህንድስና
የሥራ ልምድ: በሙያው (2) ዓመትና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው /ያላት
የስራ ቦታ : አዲስ አበባ
የማመልከቻ መመርያ፡
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ቦሌ ብራስ ሆስፒታል ፊት ለፊት አብኮ ህንፃ ላይ 2ኛ ፎቅ በሚገኘው በድርጅቱ ዋናው ቢሮ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረብ መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251116392888 መደወል ይቻላል።
Read more job vacancies