Robibon Construction
Full Time
ለቡ መብራት ሀይል ቫርኔሮ ጋራ ማርት ፊት ለፊት ሳቤህ,
Addis Ababa, Ethiopia
Job location: Project
August 7, 2022 – August 20, 2022
ኸርዝወርክ ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሰርተፍኬት የተመረቀ ሆኖ በመንገድ ስራ ወይም በመስኖ ፕሮጀክት ላይ በሙያዉ 8/10 የስራ ልምድ የሰራ
ብዛት: 2
የስራ ቦታ : ፕሮጀክት
ሲኒየር ላብራቶሪ ቴክኒሻን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በኮሌጅ ዲፕሎማ
ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት የተመረቀ/ች ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት
ዉስጥ ላይ በሙያዉ አራት አመት የስራ ልምድ የሰራ/ች ቢሆን
ይመረጣል
ብዛት: 2
የስራ ቦታ : ፕሮጀክት
ማቴሪያል ኢንጅነር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በሲቪል ምህንድስና
ወይም በጂኦሎጂ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በቢ ኤስ ሲ
ዲግሪ የተመረቀ/ችሆኖ 10 አመት በኮንስትራክሽን ላይ የሰራ
የሰራ/ች
የስራ ቦታ : ፕሮጀክት
ስትራክቸር ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት እና የስራ ልምድ: በኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሰርተፍኬት የተመረቀ ሆኖ በመንገድ ስራ ወይም በመስኖ ፕሮጀክት ላይ በሙያዉ 8/10 የስራ ልምድ የሰራ
የስራ ቦታ : ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
የስራ ቦታ: ፕሮጀክት የሆነዉ ከአዲስ አበባ 450ኪ/ሜ ይርቃል ከላይ የተጠቀሰውን የመመዘኛ መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አሰር) የሥራ ቀናት የማይመለስ ኮፒ ማስረጃዎችን ከኦርጅናል የትምህርትንና የሥራ ማስረጃዎች በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት የሰው ሃይል አስተዳደር መምሪያ ቢሮ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል አድራሻችን robibonconstruction@gmail.com በመጠቀም ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፡ ለቡ መብራት ሀይል ቫርኔሮ ጋራ ማርት ፊት ለፊት ሳቤህ
Read more job vacancies