ministry_of_urban_development_and_infrastructure.
የፌዴራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት
በከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የፌዴራል መንግስት ህንጻዎች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የመሰረተ ልማት ፣ ዲዛይን ዝግጅት ትግበራና ክትትል ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
ደረጃ፦ XVI
ደመወዝ፦ 18,152 ብር የሙያው አበል የደመወዝ 30%
ብዛት፦ 1
የትምህርት አይነት፦ በአርቴክቸር ወይም በከተማ ፕላን ወይም በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም በኮንስትራክሽን ኢንጅነሪንግ ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ
የትምህርት ደረጃ፦ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ
የስራ ልምድ/ቀጥታ በስራ መደቡ የሰራ/፦ 8/6 (2 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ከፍተኛ የኮንትራት አስተዳደር መሃንዲስ
ደረጃ፦ XIV
ደመወዝ፦ 15,772 ብር የሙያው አበል የደመወዝ 30%
ብዛት፦1
የትምህርት አይነት፦ በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት
የትምህርት ደረጃ፦ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ
የስራ ልምድ/ቀጥታ በስራ መደቡ የሰራ/፦ 5/3
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የኤሌክትሪክ ከፍተኛ ሳይት መሃንዲስ
ደረጃ፦ XIV
ደመወዝ፦ 15,772 ብር የሙያው አበል የደመወዝ 30%
ብዛት፦ 1
የትምህርት አይነት፦ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምህንድስና
የትምህርት ደረጃ፦ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ
የስራ ልምድ/ቀጥታ በስራ መደቡ የሰራ/፦ 5/3
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የዘርፈ ብዙ ጉዳዮች አፈጻጸም እና የስራ እድል ፈጠራ ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት
ደረጃ፦ XIII
ደመወዝ፦ 13,517 ብር
ብዛት፦ 1
የትምህርት አይነት፦ በህግ ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በስራ አመራር ወይም በከተማ ስራ አመራር
የትምህርት ደረጃ፦ ኤል ኤልቢ ዲግሪ በኤ ዲግሪ ወይም ኤም ኤ ዲግሪ
የስራ ልምድ/ቀጥታ በስራ መደቡ የሰራ/፦ 5/4
የቅጥር ሁኔታ፦ ኮንትራት
ministry_of_urban_development_and_infrastructure.
Deadline: March 24, 2023
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማድረግ ብሔራዊ አከባቢ ባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ፊት ለፊት አዲሱ ዳሽን ባንክ ዋና መ/ቤት ጎን ቢጫ ፎቅ 3ኛ ወለል ላይ የሰው ሀብት ልማትና ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት
ለበለጠ መረጃ 0115578676 መደወል ይቻላል።
Read more job vacancies