Medcon Engineering and Construction
Full Time ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ ደቡብ ግሎባል ባንክ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት, Addis Ababa, Ethiopia
Addis Ababa
April 30, 2023 – May 11, 2023
የቢሮ መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢኤ ስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና
ወይም በኮንስትራክሽን ማናጅመንት ቴክሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ
ያለው/ያላት
የሥራልምድ: በሙያው 04 ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው / ላት / ሆኖ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ በቢሮ መሀንዲስ የሰራ/ች/
የሥራቦታ: በዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)
የህንፃ ጀኔራል ፎርማን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በህንፃ ኮንስትራክሽን ሙያ በሌቭል
ደረጃ 4/3/2 የተመረቀ/ች/
የሥራልምድ: 04/06/08 አመትና ከዚያ በላይ በህንፃ ግንባታ
ፕሮጀክት ላይ በሙያው የሰራ/ች/
የሥራቦታ: አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ፕሮጀክቶች
ኮንስትራክሽን ኢንጂነር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ በሲቭል ኢንጂነር የተመረቀ
የሥራልምድ: 5 /አምስት/ ዓመትና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ
ያለው በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ የሰራ
የሥራቦታ: በዋናው መ/ቤት (አዲስ አበባ)
ኳንቲቲ ሰርቪየር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ ሲቪል ኢንጅነር
የመጀመሪ ዲግሪ /ዲፕሎማ
የሥራልምድ: በህንጻ ሞያ ቢያንስ 4/6 ዓመት የሰራ/ች
የሥራቦታ: አዲስ አበባና ከአዲስ አበባ ውጪ ባሉ ፕሮጀክቶች
ለብራቶሪ ቴክኒሽያን
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና/የህንፃ
ኮንስትራክሽን/በማቴሪያ ላብራቶሪ ቲክንሽያን ቢኤ ወይም ሊቭል 4
የሥራልምድ: 4ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት በኮንስትራክሽን
ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል
የሥራቦታ: ባችንግፕላንት (ቡልቡላ)
የኮንክሪት ኦፕሬሽን ማናጀር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢ. ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣
በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የተመረቀ/ች/
የሥራልምድ: 6 ዓመትና ከዛ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ
የሰራ/የሰራች ከዛ ውስጥ 3ዓመት በባቺንግ ፕላንት ላይ የሰራ ቢሆን
ይመረጣል
የሥራቦታ: አዲስ አበባ
የፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ በሲቪል ኢንጂነሪንግ፣
በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት የተመረቀ/ች/
የሥራልምድ: 08 ዓመትና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን ድርጅት
የሰራ/ች/ ከዚህ ውስጥ 03 ዓመት በፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅነት
የሰራ/ች/
የሥራቦታ: ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች በሙሉ ቡልቡላ ማርያም ማዞርያ ደቡብ
ግሎባል ባንክ 2ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት በመገኘት የትምህርትና የሥራ
ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በማቅረበ ማስታወቂያው
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
0114700398
0114700563
Read more job vacancies