Jambo Construction PLC
ድርጅቱ ከዚህ በታች በተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል። ስለዚህ ከታች የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉ የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በመያዝ በዋናው መ/ቤት ለ ሰ/ህ/ጠ/እ/ዋ/ክ ክፍል ቢሮ ቁጥር404 እየቀረቡ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን
1 የፈርኒቸር ዲዛይነር
1 1 ብዛት 2
1 2 ተፈላጊ የትምህር ደረጃ አርክተከ ወይም በተመሳሳይ የሞያ መስክ የሰለጠነ/ች
1 3 የስራ ልምድ የፈርኒቸር ምርት ተገጣጣሚ አልሙኒየም እንዲሁም የብረት ዲዛይን ከ 2አመት በላይ የሰራች
1 4 የስራ ቦታ አዲስ አበባ ዋናዉ መስሪያ በት
2 የፈርኒቸር ምርት ክፍል ፎርማን
2 1 ብዛት 2
2 2 ተፈላጊ የትምርት ደረጃ Level 3 በእንጨት ሰራ እና በተመሳሳየ የ ሞያ መስክ የሰለጠነ ወይም የስራ ልምድ ያለዉ
2 3 የሰራ ልምድ በፈርኒቸር ፤ በአልሙኒየም እና ብረታ በረት ሰራዎቸ ምርት ከ 4 አመት በላይ የሰራ
2 4 የስራ ቦታ የድርጀቱ ወርክ ሾፕ
3 ማሽኒስት
3 1 ብዛት 6
3 2 ተፈላጊ የትምርት ደረጃ፦ በ level III በእንጨት ስራ ተመሳሳይ የሞያ መስክ የሰለጠነ
3 3 የስራ ልምድ፦ በፈርኒቸር ማምረቻ ማሽን ላይ ከ 2 አመት በላይ የሰራ
3 4 የስራ ቦታ፦ በድርጅቱ ወርክ ሾፕ
Deadline: January 18, 2023
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መስቀል ፍላወር ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስቲያን ከአቢሲኒያ ባንክ ገባ ብሎ በጃምቦ ኮንስትራክሽን መ/ቤት በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251115571335/ +251115571335 መደወል ትችላላችሁ
Read more job vacancies