Interior Architect
Dh Geda Trade and Industry PLC
ኢንቲሪየር አርኪቴክት
Contract ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና
አስተዳደር ቢሮ,
Ethiopia Addis Ababa
May 14, 2023 – May 24, 2023
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በአርኪቴክቸር የመጀመሪያ ድግሪ
የሥራ ልምድ: በአርኪቴክቸር ሙያ 5ዓመት የሰራና ከዚህ ውስጥ
በኢንቲሪየር ዲዛይረንነት የሰራ
የሥራ ቦታ:አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ
7 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና
ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሚከተሉት አድራሻችን ማመልከት ትችላላችሁ፡-
ኢ-ሜል dhgeda.tradehr@yahoo.com .ፖ.ሳ.ቁ 534 ወይም ቦሌ ዲ
ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል
በመቅረብ
Read more job vacancies