Federal Judicial Administration Council
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የእቃ ግምጃ ቤት ሃላፊ
በJEG ደረጃ፡ IX
ደመወዝ፦ 4909
ብዛት፦ 2
የትምህርት ዝግጅት፦ ዲፕሎማ
የትምህርት አይነት፦ ማቴሪያል ማኔጅመንት ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት
የስራ ልምድ፦ 2 አመት ቀጥታ አግባብነት ያለው ንብረት ክትትልና ቁጥጥር ስራ ልምድ
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III
በJEG ደረጃ፡ XI
ደመወዝ፦ 6193
ብዛት፦ 1
የትምህርት ዝግጅት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ
የትምህርት አይነት፦ አካውንቲንግ ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት
የስራ ልምድ፦ 2 አመት ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የንብረት ስራ አመራር ባለሙያ I
በJEG ደረጃ፡ VIII
ደመወዝ፦ 3934
ብዛት፦ 1
የትምህርት ዝግጅት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ
የትምህርት አይነት፦ ማቴሪያል ማኔጅመንት ፣ ሰፕላይስ ማኔጅመንት ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት ፣ ማኔጅመንት
የስራ ልምድ፦ 0 አመት
Deadline: February 17, 2023
How To Apply: አመልካቾች የት/ት ማስረጃ ኦርጅናል እና ኮፒ ይዘው በፌደራል ዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ፅ/ቤት የፌደራል ዳኞች ጥቅማጥቅም ስልጠናና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 411 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0111542948 መደወል ይቻላል፡፡
Read more job vacancies