Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Development and Inter Church Aid
Full Time 5ኪሎ ቅድስተማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ማኀበረ ቅዱሳን ሕንጻ 5ኛ ፎቅ,
Addis Ababa, Ethiopia
April 23, 2023 – April 29, 2023
የዲዛይንና የዋጋ ትመና ባለሙያ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ ችሎታ: በዲዛይን ‘ በአርክቴክቸር ‘ በሰርቬይንግ ወይም በእንጨት ብረት ቴክኖሎጂ ከታወቀ ተቋም ቢኤስሲ ዲግሪ ያለው ሆኖ በፈርኒቸር ብረታ ብረት በጨርቃጨርቅ የሥራ ዘርፍ ቀጥተኛ
የስራ ልምድ ያለው በሙያው 3 ዓመትና ከዚያ በላይ የሰራ፡
ብዛት: 2
HOW TO APPLY
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 (አምስት) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ፎቶ ኮፒ በመያዝ 5ኪሎ ቅድስተማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ማኀበረ ቅዱሳን ሕንጻ 5ኛ ፎቅ ልማት ተቋም አስተዳደር በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እንገልጻለን፡፡
011 1 26 66 21
Read more job vacancies
https://constructioninethiopia.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs