ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
የምህንድስና አገልግሎት ቡድን መሪ
Contract ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም
ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Somali, Ethiopia
Somali Region July 9, 2023 – July 17, 2023
Const. & Architecture – Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ
በሲቪል ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: በሙያው 4/6/8 ዓመት የሰራ/የሰራች ሆኖ በውሃ ስራ ላይ
1/3/5 ዓመት የሰራ/የሰራች
የደመወዝ መጠን; 17,204
የስራ ቦታ: ሶማሌ /ጉራዳ ሞሌ ወረዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት/
ጥቅማ ጥቅሞች፡ –
የኃላፊነት አበል፡- 5000 ብር
የሙያ አበል፡- የደመወዙን 40%
የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 500 ብር እና የኢንተርኔት
አገልግሎት
የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100%
የህክምና ሽፋን
ወርክ ኤክስኪውሽን ቡድን መሪ
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ
በሲቪል ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: በሙያው 4/6/8 ዓመት የሰራ/የሰራች ሆኖ በውሃ ስራ ላይ
1/3/5 ዓመት የሰራ/የሰራች
የደመወዝ መጠን; 17,204
የስራ ቦታ: ሶማሌ /ጉራዳ ሞሌ ወረዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት/
ጥቅማ ጥቅሞች፡ –
የኃላፊነት አበል፡- 5000 ብር
የሙያ አበል፡- የደመወዙን 40%
የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 500 ብር እና የኢንተርኔት
አገልግሎት
የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100%
የህክምና ሽፋን
ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: በፒኤችዲ/ኤምኤስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ
በሲቪል ምህንድስና፣ ውኃ ምህንድስና፣ ወይም በተመሳሳይ
የሥራ ልምድ: በሙያው 6/8/10 ዓመት የሰራ/የሰራች ሆኖ በውሃ ስራ ላይ
3/5/7 ዓመት የሰራ/የሰራች
የደመወዝ መጠን; 20,965
የስራ ቦታ: ሶማሌ /ጉራዳ ሞሌ ወረዳ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት/
ጥቅማ ጥቅሞች፡ –
የኃላፊነት አበል፡- 9500 ብር
የሙያ አበል፡- የደመወዙን 55%
የተንቀሳቃሽ ስልክ (ሞባይል) አበል፡ 1200 ብር እና የኢንተርኔት
አገልግሎት
የ24 ሰዓት የህይወት መድን ዋስትናና የሀገር ውስጥ 100% የህክምና ሽፋን
HOW TO APPLY
ማሳሰቢያ፡-
የሥራ ልምድ ከተጠየቀው ትምህርት ደረጃ በኋላ የተገኘ ብቻ
ይሆናል፡፡
አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ማለት በተጠቀሰው የሙያ መስመር
አገልግሎት ሲሆን፣ የሚቀርበው የሥራ ልምድ ማስረጃ የስራ ግብር
ስለመከፈሉ፣ ደመወዝና አገልግሎት ከመቼ እስከ መቼ እንደተሰጠ
የሚገልጽ መሆን አለበት፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፤
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 ተከታታይ
ቀናት ውስጥ በኮርፖሬሽኑ ዌብሳይት http://
www.ecwc.gov.et/ecwc_web/ECWCguest/GuestVacancy.php ወይም በአካል መጥታችሁ ማመልከት
የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
አድራሻ፡-
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ
ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
0116676385
0118698910
Read more job vacancies