Skip to content

Vacancy(Ethio Canadian business group PLC)

    Ethio Canadian business group PLC

    Office Engineer

    Deadline: May 10, 2023
    Description
    የሥራ መስፈርት:
    የትምህርት ደረጃ : ከታወቀ ዩኒቨርስቲ በኢንጅነሪንግ በቢ .አስ.ሲ ያለው/ላት
    የሥራ ልምድ: 3 ዓመት የስራ ልምድ
    የስራ ቦታ  : ዋናው ቢሮ /ቃሊቲ/ እና ፕሮጀክት

    How to apply


    በኮንስትራክሽን ድርጅት ውስጥ ለሠሩ አመልካቾች ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
    አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ቃሊቲ ኖክ ማደያ ጀርባ 200ሚ ገባ ብሎ ኢትዮ ካናዳንያን ቢዝነስ ግሩኘ ግቢ ውስጥ በመቅረብ መመዝገብ የትምችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡:
    ለተጨማሪ ማብራሪያ

    Read more job vacancies

    https://constructioninethiopia.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs