ETHIOPIAN CONSTRUCTION WORKS CORPORATION
Contract ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም
ከበሻሌ ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ, Addis Ababa, Ethiopia
July 2, 2023 – July 11, 2023
ጁኒየር አርክቴክቸራል መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በአርክቴክቸራል ምህንድስና
አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ማሳሰቢያ፡-
በ2014 እና 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች ብቻ የሚጋብዝ መሆኑ፣
የከፍተኛ ትምህርት መመሪቂያ ውጤት CGPA ለወንዶች 3.5 እና
ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው ፣
የደመወዝ መጠን: 9,418.00
ጁኒየር ሲቪል መሐንዲስ
JOB REQUIREMENT
የሚፈለገው የትምህርት ደረጃ: ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንዲስና እና
በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት /COTM/አግባብነት ያለው ሥራ ልምድ: 0 ዓመት
ማሳሰቢያ፡-
በ2014 እና 2015 ዓ.ም ተመራቂዎች ብቻ የሚጋብዝ መሆኑ፣
የከፍተኛ ትምህርት መመሪቂያ ውጤት CGPA ለወንዶች 3.5 እና
ከዚያ በላይ ለሴቶች 3.25 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያላቸው ፣
የደመወዝ መጠን: 9,418.00
HOW TO APPLY
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፣
አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ 7 ተከታታይ
ቀናት ውስጥ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ የትምህርትና ሥራ ልምድ
ማስረጃዎችን ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን በመያዝ በኮርፖሬሽኑ ዋና መ/
ቤት የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡
ጉርድ ሾላ ከኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌደሬሽን ህንፃ ወይም ከበሻሌ
ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ፣
0116676385
0118698910
Read more job vacancies