EAST HORIZON CONSTRUCTION
Contract የምዝገባ ቦታ ካሳንቺስ የቀድሞው ኢንተር ኮንቲነንታል
ሆቴል አጠገብ አያት አክሲዮን ማህበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ_ ኢስት ሆራይዘን
ኮንስትራክሽን ቢሮ,
Addis Ababa, Ethiopia Project
April 16, 2023 – April 25, 2023
ፕሮጅክት አስተዳደር /PROJECT
MANAGER/
JOB REQUIREMENT
የመጀመርያ ዲግሪ በውሃ ምህንድስና ያለው /ያላት/
5 ዓመት ቀጥታ አግባብ በመስኖ ግድብ ላይ የሠራ/ የሠራች/
በቂ የኮምፕዮተር ዕውቀት ያለው/ያላት/
የሥራ ቦታ በየፕሮጀክቱ
Site Engineer
JOB REQUIREMENT
የመጀመርያ ዲግሪ በኮንስትራክሽን ማኔጅመንት/በስቪል ኢንጂነሪንግ ያለው/ያላት/ 5 ዓመት ቀጥታ አግባብ የሥራ ልምድ ያላት /ያለው/ በቂ የኮምፕዮተር ዕውቀት ያላው /ያላት/
የሥራ ቦታ በየፕሮጀክቱ
Office Engineer
JOB REQUIREMENT
የትምህርት ደረጃ የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ያለው /
ያላት በመስኩ 5 ዓመት የሰራ /የሠራች/
የሥራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል/
የኮምፒዮተር ዕውቀት ያለው/ያላት/
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምዳቸውን ዋናውንና ፎቶኮፒውን
በግንባር ይዘው በመቅረብ መመዝገብ አለባቸው።
ምዝገባ የሚከናወነው ይህ ማስታውቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት
ዕለት ጅምሮ ለ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ይሆናል፡፡
አድራሻ ፦ የምዝገባ ቦታ ካሳንቺስ የቀድሞው ኢንተር ኮንቲነንታል
ሆቴል አጠገብ አያት አክሲዮን ማህበር ህንፃ 3ኛ ፎቅ_ ኢስት
ሆራይዘን ኮንስትራክሽን ቢሮ
ለበለጠ መረጃ ስክል ቁጥር 0946809388/0911282595 ይደውሉ፡፡
Read more job vacancies