Draft Person ድራፉት ማን
JERR PLC
Full Time ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል , Oromia, Ethiopia bishoftu, Oromia
January 8, 2023 – January 18, 2023 Const. & Architecture
Draft Person ድራፉት ማን
JOB REQUIREMENT
የሚጠይቀው የትም/ደረጃ: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በበድራፍቲንግ የትምህርት ዘርፍ በደረጃ 4 ዲፕሎማ የተመተቀ/ቀች
የሥራ ልምድ: 2ዓመት በብረታ ብረት ፋብሪካ ውስጥ በሙያው
የሥራ ልምድ ያለው
የሥራ ቦታ፡ ቢሾፍቱ ከተማ በሚገኘው የብረታ ብረት ፋብሪካ
HOW TO APPLY
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ወጪ ከሆነበት ቀን
ጀምሮ ባሉት 7/ሰባት/ተከታታይ የሥራ ቀናት የትም/ማስረጃ እና የስራ
ልምድ ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመቅረብ መወዳደር የምትችሉ
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- ሜክሲኮ ከጠማማ ፎቅ ዝቅ ብሎ ከጮራ የጋዝ እና ኪሚካል
ማምረቻ ግቢ ቀጥሎ በሚገኘው አማጋ ህንፃ 6ኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል
በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፣
Address
0114-671713
Email፡- Jerrhr2021@gmail.com/ Hr.jerr@yahoo.com
Read more job vacancies