Skip to content

Vacancy(Defense Construction Enterprise)

    Defense Construction Enterprise

    Full Time ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን
    ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት,
    Addis Ababa, Ethiopia
    January 22, 2023 – January 28, 2023


    ሳኒተሪ መሃንዲስ
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጀትና እና የሥራ ልምድ: ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል
    ምህንድስና፣ በሳኒተሪ ምህንድስና ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ 4
    ዓመት በሙያው አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም
    ኤም.ኤስ.ሲ 2 ዓመት በሙያው አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ማንኛውም የስራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኋላ የተገኘ ሆኖ አግባብነት
    ያለው መሆን ይኖርበታል ፡፡
    የስራ ቦታ:ፕሮጀክት
    ደመወዝ: 11,750.00

    ሲቪል መሀንዲስ
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጀትና እና የሥራ ልምድ:ቢ.ኤስ.ሲ በሲቪል
    ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፎች 4 ዓመት በሙያው
    አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ 2
    ዓመት በሙያው አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
    ማንኛውም የስራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኋላ የተገኘ ሆኖ አግባብነት
    ያለው መሆን ይኖርበታል ፡፡
    የስራ ቦታ:ፕሮጀክት
    ደመወዝ: 11,750.00

    ኳንቲቲ ሰርቬየር
    JOB REQUIREMENT
    ተፈላጊ የትምህርት ዝግጀትና እና የሥራ ልምድ: ቢ.ኤስ.ሲ በሰርቬየር
    ቴክኖሊጂ፣ በኮንስትራክሽን ኢንጅነሪግ ቴክኖሎጂ፣ በሲቪል ምህንድስና
    ወይም ተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ 4 ዓመት በሙያው አግባብነት ያለው
    የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ 2 ዓመት በሙያው
    አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ያላት ማንኛውም የስራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኋላ የተገኘ ሆኖ አግባብነት
    ያለው መሆን ይኖርበታል ፡፡
    የስራ ቦታ: ፕሮጀክት
    ደመወዝ: 11,750.00

    HOW TO APPLY
    አደራሻ፣- ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ
    ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
    ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን ኦሪጂናል የትምህርትና የስራ
    ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ማስታወቂያው
    ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በመምጣት ማመልከት
    የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
    ለበለጠ መረጃ፡-
    ቴሌግራም: Defence construction enterprise
    ዌብሳይት፡ www.dce-et.com/ www.dce.gov.et

    Phone
    0114-42-22-60/70Read more job vacancies

    https://constructioninethiopia.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs