Skip to content

Vacancy(Defense Construction Enterprise)

    Defense Construction Enterprise

    የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በታች ለተገለጹት ክፍት የስራ ቦታዎች ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ያላችሁን የትምህርት እና የስራ ማስረጃ ልምድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

    የስራ መደብ መጠሪያ፦ መካከለኛ አርክቴክት
    አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፦ በአርክቴክቸር እና አርባን ፕላኒንግ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያልው/ት / የህንጻ ዲዛይን ላይ 2 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት እንዲሁም እንዲሁም የሰራችውን የዲዛይን ስራዎች (Portfolio) ማቅረብ የሚችል/የምትችል እንዲሁም የሚመለከተው መ/ቤት GAR (Graduate architect) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምስክር ወረቀት ያለው/ት
    ተቅጥር ሁኔታ፦ ላልተወሰነ ጊዜ
    ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል
    የስራ ቦታ፦ አ/አ ዋናው መ/ቤት
    ብዛት፦ 1

    የስራ መደብ መጠሪያ፦ ከፍተኛ የኤሌክትሪክ መሃንዲስ
    አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፦ በኤሌክትሪክ ምህንድስና የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያልው/ት / የህንጻ ኤሌክትሪክ ዲዛይን ላይ ቢያንስ 4 አመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት እንዲሁም የሚመለከተው መ/ቤት የPELE (Professional electrical engineer) የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ምስክር ወረቀት ያለው/ት
    ተቅጥር ሁኔታ፦ ላልተወሰነ ጊዜ
    ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል
    የስራ ቦታ፦ አ/አ ዋናው መ/ቤት
    ብዛት፦ 1

    ማሳሰቢያ፡ ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራልምድ ማስረጃ በሚመለከተው የመንግስት አካል የስራ ግብር ለመክፈሉ መረጋገጥ ይኖርበታል።

    Defense Construction Enterprise
    Deadline: February 9, 2023
    How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ወሎ ሰፈር አካባቢ አምባሰል ህንፃ ፊት-ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251118960629

    Read more job vacancies

    https://constructioninethiopia.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs