Defense Construction Design Enterprise
Contract አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል
ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ
ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት , Addis
Ababa, Ethiopia Addis Ababa March 22, 2023 – March 28, 2023 Const. & Architecture –
Engineering
ሲኒየር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ
ኃላፊ
JOB REQUIREMENT
አግባብነት ያለው የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ምህንድስና ወይም
በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም
የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት
• በምህንድስና ሙያ ለዲግሪ አስር (10) ዓመት እና ለማስተር
ስምንት (8) ዓመት የሰራ/ች እና ከዚህ ውስጥ በ Resident
Engineer በህንጻ ፕሮጀክት ሁለት (2) ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ
ልምድ ያለው/ያላት
• ከሚመለከተው የመንግስት መሥሪያ ቤት PP (Practicing
Professional) የምህንድስና ሙያ ፈቃድ ያለው/ላት
ብዛት: ሁለት (2)
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሲኒየር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ ኃላፊ
JOB REQUIREMENT
በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት
• በምህንድስና ሙያ ለዲግሪ አስር (10) ዓመት እና ለማስተር
ስምንት (8) ዓመት የሰራ/ች እና ከዚህ ውስጥ በ Resident
Engineer አምስት (5) ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ት
• ከሚመለከተው የመንግስት መሥሪያ ቤት PP (Practicing
Professional) የምህንድስና ሙያ ፈቃድ ያለው/ላት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
ሲኒየር ፕሮጀክት ተቆጣጣሪ መሃንዲስ
ኃላፊ
JOB REQUIREMENT
በሲቪል ምህንድስና ወይም በኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ ማኔጅመንት
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም የማስተርስ ዲግሪ ያለው/ያላት
• በምህንድስና ሙያ ለዲግሪ አስር (10) ዓመት እና ለማስተር
ስምንት (8) ዓመት የሰራ/ች እና ከዚህ ውስጥ በ Resident
Engineer አምስት (5) ዓመት እና ከዛ በላይ የሥራ ልምድ ያለው/ ት
• ከሚመለከተው የመንግስት መሥሪያ ቤት PP (Practicing
Professional) የምህንድስና ሙያ ፈቃድ ያለው/ላት
የስራ ቦታ: ዝዋይ (አላጌ)
HOW TO APPLY
በመሆኑም መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት
ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት (05) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ያላችሁን
የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ
በመያዝ የሰው ሃብት ልማት አስተዳደር ቡድን በመቅረብ መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማሳሰቢያ፡- ከግል ድርጅቶች የሚቀርብ የስራ ልምድ ማስረጃ በሚመለከተው
የመንግስት አካል የስራ ግብር ለመክፈሉ መረጋገጥ ይኖርበታል፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወሎ ሰፈር አምባሰል
ሕንጻ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሪላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት
ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት
0118960629
Read more job vacancies