Civil Engineer
Gumsa Plc
ሲቨል ኢንጅነሪንግ
Full Time ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የሰራው ህንፃ አስፋልት ተሻግሮ ጉምሳ ትሬዲንግ ህንፃ,
Ethiopia, Addis Ababa
May 14, 2023 – May 26, 2023
JOB REQUIREMENT
የት/ት ደረጃ ዓይነት: በሲቪል ኢንጀነሪንግ ፣ ኮንስትራክሽን
ማናጅመንት
የስራ ልምድ: በሙያው 2 ዓመትና ከዚያ በላይ ያለው/ት
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና
የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ከማመልከቻ
ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10(አስር)
ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መስሪያ ቤት ህንፃ 1ኛ ፎቅ የሰው
ሃይል አስተዳደር ቢሮ በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ ፡- ቦሌ ሚካኤል ቤተ ክርስትያን የሰራው ህንፃ አስፋልት ተሻግሮ
ጉምሳ ትሬዲንግ ህንፃ ብለው መቅረብ ይችላሉ፡፡
011 6 39 32 35
Read more job vacancies
https://constructioninethiopia.com/category/jobs
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs