Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)

Addis Ababa Water and Sewerage Authority (AAWSA)
Deadline: May 15, 2023
How To Apply: አመልካቾች መገናኛ የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዋና መ/ቤ/ት አጠገብ በሚገኘው የባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 139 በመቅረብ ካሪኩለም ቪቴ፣የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ መመዝገብ ትችላላቹ። ለበለጠ መረጃ +251116187655 መደወል ይቻላል።
Read more job vacancies