TL FOUNDATION
SPECIALIST LIMITED
COMPANY
Full Time NA, Addis Ababa, Ethiopia Addis Ababa, Head Office
May 29, 2022 – June 11,
2022
ጁኒየር ኦፊስ መሓንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ዲግሪ ወይም ከዛ
በላይ የተመረቀ / የተመረቀች
የሥራ ልምድ: ከ0 – 1 ዓመት የሠራ / የሠራች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤተ
ጁኒየር ሳይት መሓንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ዲግሪ ወይም
ከዛ በላይ የተመረቀ / የተመረቀች
የሥራ ልምድ: ከ0 – 1 ዓመት የሠራ / የሠራች
የሥራ ቦታ: በማንኛውም በአሰሪው ፕሮጀክት ሳይት ላይ
ሳይት መሓንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ዲግሪ ወይም
ከዛ በላይ የተመረቀ / የተመረቀች
የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ / የሠራች
የሥራ ቦታ: በማንኛውም በአሰሪው ፕሮጀክት ሳይት ላይ
ኦፊስ መሓንዲስ
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ : በሲቪል ምህንድስና ዘርፍ ዲግሪ ወይም
ከዛ በላይ የተመረቀ / የተመረቀች
የሥራ ልምድ: 3 ዓመት እና ከዛ በላይ የሠራ / የሠራች
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ ዋናው መ/
ቤት
HOW TO APPLY
አመልካቾች አሰፈላጊዉን የትምህርትና የስራ ማስረጃችሁን ስካንድ
ኮፒ ከስር በተገለጸው ኢሜይል አድራሻ በመላክ አፕላይ ማድረግ
የምትችሉ መሆኑን እናስታዉቃለን
የመመዝገብያ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት
10 ተከታታይ የሥራ ቀናት
መመዝገቢያ አድራሻ፡- tltradingplc@gmail.com
Read more job vacancies