Gemshu Beyene Construction PLC
ማቴሪያል መሐንዲስ
Full Time ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ
፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ ፎቅ,
አዲስ አበባ, Ethiopia Project April 27, 2022 – May 11, 2022 Const. & Architecture – Engineering
JOB OVERVIEW
JOB REQUIREMENT
የት/ደረጃና ዓይነት: በሲቪል ምህንድስና/ጂኦሎጂ የመጀመሪያ ዲግሪ
ያለው/ት
የሥራ ልምድ: በሙያው ቢያንስ 6 ዓመት የሠራ/ች
ብዛት: 2
የሥራ ቦታ: ፕሮጀክት
HOW TO APPLY
ከዚህ በላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች
የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ
ኮፒውን ከማመልከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን
ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት
2ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ዋና ክፍል ቢሮ ቁጥር 14 በመገኘት
መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
አድራሻ ፡- ቦሌ መሰናዶ ት/ቤት ጎን በእምነት ሬስቶራንት አጠገብ
፤ኦሮሚያ ኢንተርናሽንል ባንክ ጨፌ ቅርንጫፍ ያለበት፤ ጂ.ቲ ህንፃ 2ኛ
ፎቅ
0116621182
ገምሹ በየነ ኮንስትራክሽን ኃላፊነቱ
የተወሰነ የግል ማህበር
Read more job vacancies