ፋሲሊቲስ ኦፊሰር
Fri-El Ethiopia Farming & Processing PLC
Full Time N.A, SNNP, Ethiopia Omorate, SNNP
October 2, 2022 – October 15, 2022
ፋሲሊቲስ ኦፊሰር
JOB REQUIREMENT
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ: በሲቪል ኢንጂነሪንግ/ ኮንስትራክሽን
ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
ተፈላጊ የሥራ ልምድ: በዘርፉ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የሥራ ቦታ: ኦሞራቴ
HOW TO APPLY
ድርጅታችን ባሉት ክፍት የሥራ ቦታዎች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር
በዝግጅት ላይ ሲሆን ተፈላጊ መስፈርቶችን የምታሟሉ አመልካቾች
የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከዚህ በታች በሚገኘው የኦንላይን
ማመልከቻ ማስፈንጠሪያ (link) በመጠቀም https://forms.gle/5NpXBV3ewwpsVNmi6 ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን recruitments@fri-el-ethiopia.com በመጠቀም ይህ ማስታወቂያው
ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ማመልከት የምትችሉ
መሆኑን እንገልፃለን።
Read more job vacancies