ጊጋ ኮንስትራክሽን ህ/የተ/የግ/ማህበር
ጊጋ ኮንስትራክሽን ህ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ሰራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ፦ፕሮጀክት ንብረት ክፍል
የትምህርት አይነት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በሎጅስቲክስ ሰፕላይ ቼን ማናጅመንት( 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት) ወይም ደረጃ 4 ዲፕሎማ በሎጅስቲክስ ሰፕላይ ቼን ማናጅመንት ( 4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት) ፣ 10+3 ዲፕሎማ ወይም ደረጃ III ዲፕሎማ ( 6 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት)
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ፦ ፕሮጀክት ካሸር
የትምህርት አይነት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ( 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት) ፣ አድቫንስ ዲፕሎማ ፣ ደረጃ 4 ዲፕሎማ አካውንቲንግ ( 4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት) ፣ 10+3 ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 ዲፕሎማ አካውንቲንግ ( 6 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት)
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ፦ ፕሮጀክት የሰው ሃይል አስተዳደር
የትምህርት አይነት፦ የመጀመሪያ ዲግሪ በማናጅመንት ፣ ኤች አር ማናጅመንት ( 2 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት) ፣ ዲዲፕሎማ ወይም ደረጃ 4 በማናጅመንት ፣ ኤች አር ማናጅመንት ( 4 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት ) ፣ 10+3 ዲፕሎማ ወይም ደረጃ 3 ዲፕሎማ አካውንቲንግ ( 5 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት) ፣ በአሁኑ 10ኛ በድሮው 12ኛ አጠናቆ ( 8 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት)
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ፦ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
የትምህርት አይነት፦ BSC ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፦ 8 አምት በህንጻ ስራ ላይ
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ፦ ቢሮ መሃንዲስ
የትምህርት ደረጃ፦ BSC ዲግሪ በምህንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፦ 4 አመት በህንጻ ስራ ላይ
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ፦ ሲኒየር ሰርቬየር
የትምህርት ደረጃ፦ ዲፕሎማ በሰርቬይንግ ከታወቀ ኮሌጅ
የስራ ልምድ፦ 4 አመት በህንጻ ስራ ላይ
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ ፦ ፎርማን
የትምህርት ደረጃ፦ አድቫንስ ዲፕሎማ በሲቪል ምህንድስና ወይንም ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፦ 8 አመት በላይ የስራ ልምድ በህንጻ ስራ ላይ
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት ባህርዳር
ብዛት፦ 1
የስራ መደብ፦ ሲኒየር ቢሮ መሃንዲስ
የትምህርት ደረጃ፦ BSC ዲግሪ በምህንድስና ወይም ተዛማች የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ ፦ 6 አመት የስራ ልምድ በጨረታ ስራ ላይ
የስራ ቦታ፦ ዋና መስሪያ በት
ብዛት ፦1
የማመልከቻ ጊዜ፦ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
ደምወዝ ፦ በስምምነት
Deadline: January 5, 2023
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን በመያዝ ከሳሊተ ምህረት ቤተ ክርስቲያን ወደ ገርጂ መብራት ሃይል በሚወስደው አስፋልት ሴትስ ህንጻ ፊት ለፊት በሚያስገባው ፒስታ መንገድ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251118961199/ +251118961200 ይደውሉ
Read more job vacancies