ጄ ፕላንት ኮንስትርክሽን
አስቸኳይ ክፍት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
ከዚህ በታች በተጥቀሰው ክፍት የስራ መደቦቻመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራው አይነት፦ኮንስትርክሽን መሃንዲስ
ተፈላጊ ችሎታ፦ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትርክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ ጠቅላላ 8 አመት እና 6 አመት እና ከዚያ በላይ በህንጻ ስራ ላይ የሰራ/ች
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ ቦታ፦ ምስራቅ ወለጋ እና አሰላ
ብዛት፦ 2
የስራው አይነት፦ ፎርማን
ተፈላጊ ችሎታ፦ አድቫንስድ ዲፕሎማ በቢውልዲንግ ኮንስትራክሽን እና በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፦ ጠቅላላ 6 አመት እና 4 አመት እና ከዚያ በላይ በህንጻ ስራ ላይ የሰራ/ች
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ ቦታ፦ ምስራቅ ወለጋ እና አሰላ
ብዛት፦ 2
የስራው አይነት፦ ፕሮጀክት ስራ አስኪያጅ
ተፈላጊ ችሎታ፦ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ወይም በኮንስትርክሽን ማኔጅመንት በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪ
የስራ ልምድ፦ ጠቅላላ 10 አመት እና 8 አመት እና ከዚያ በላይ በህንጻ ስራ ላይ የሰራ/ች
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ ቦታ፦ ምስራቅ ወለጋ እና አሰላ
ብዛት፦ 2
Read more job vacancies