ዲዛይነር
#yonatan_bt_furniture
#engineering
#Addis_Ababa
በአርክቴክቸር በዲግሪ የተመረቀ/ች ወይም በድራፍቲንግ በሌቭል የተመረቀ/ች
Quanitity Required: 3
Minimum Years Of Experience: #0_years
Deadline: March 22, 2023
How To Apply: አመልካቾች አስፈላጊ የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ዋናውን እና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ዊንጌት አደባባይ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ አቢሲኒያ ባንክ ፊት ለፊት ዮናታን ቢቲ ፈርኒቸር ዋናው መ/ቤት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ መደወል መረጃ መጠየቅ ይችላለሉ +251112707030/ +251911516843
Read more job vacancies