የድራፍቲንግ ሰራተኛ
Zobel Alumunium Work and Importer
Engineering
civil_engineering
Draftsman
Addis Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በዲራፍቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከአግባብ ይስራ ልምድ ጋር
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #2_years
Deadline: November 17, 2022
How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጉርድ ሾላ አካባቢ ሳሊተምህረት ማርያም ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በመምጣት መመዘገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ 0929906397 በመደወል መረጃ መጠየቅ ይቻላል::
Read more job vacancies