Skip to content

Vacancy(አያት አክሲዮን ማህበር)

    አያት አክሲዮን ማህበር

    አያት አክሲዮን ማህበር ከዚህ በታችህ በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

    የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ኮንስትራክሽን ዳይሬክተር
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፦ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ /ች ሆኖ በሙያው የ16 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና ከዚያ ውስጥ 8 አመት በትላልቅ የህንጻ ፕሮጀችት ላይ በሃላፊነት የሰራ/ች ወይም ኤም ኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ /ች ሆኖ በሙያው የ14 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና ከዚያ ውስጥ 8 አመት በትላልቅ የህንጻ ፕሮጀችት ላይ በሃላፊነት የሰራ/ች
    ብዛት፦ 3
    ደምወዝ፦ 53,482
    የሃላፊነት አበል ፦ 10,000
    የሙያ አበል፦ 10,000

    የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ኮንስትራክሽን ስራ አስኪያጅ
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፦ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ /ች ሆኖ በሙያው የ12 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና ከዚያ ውስጥ 6 አመት በትላልቅ የህንጻ ፕሮጀችት ላይ በሃላፊነት የሰራ/ች ወይም ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ /ች ሆኖ በሙያው የ10 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና ከዚያ ውስጥ 6 አመት የሪል እስቴት ግንባታ በተለያዩ የሃላፊነት እርከን ላይ የሰራ/ች
    ብዛት፦ 4
    ደምወዝ፦ 37,288
    የሃላፊነት አበል ፦ 5,000
    የሙያ አበል፦ 5,000

    የስራ መደቡ መጠሪያ፦የግንባታ ባለሙያዎች እና እቃዎች አቅርቦት መምሪያ ስራ አስኪያጅ
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፦ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ /ች ሆኖ በሙያው የ8 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና ከዚያ ውስጥ 5 አመት ስራ ኮንትራት ዝግጅት ፣ዋጋ ትመና ፣ አስተዳደር ወዘተ ልምድ ያለው/ት
    ብዛት፦ 1
    ደምወዝ፦ 31,285
    የሃላፊነት አበል ፦ 5,000

    የስራ መደቡ መጠሪያ፦ ከፍተኛ ኮንስትራክሽን መሃንዲስ
    ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ፦ ቢኤስሲ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስክ የሰለጠነ /ች ሆኖ በሙያው የ8 አመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና ከዚያ ውስጥ 4 አመት በሰፋፊ የህንጻ ፕሮጀክት ላይ በኮንስትራክሽን ፕሮጀክት መሃንዲስነት የሰራ/ች
    ብዛት፦ 5
    ደምወዝ፦ 27,124

    Deadline: January 9, 2023
    How To Apply: አመልካቾች ዋናውንና የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መ/ቤት ከመጋናኛ ወደ ወስን ግሮሰሪ በሚወሰደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ +251118547199 በመደወል መረጃ መጠየቅ ትችላላቹ

    የምዝገባ ቀን፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት
    የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
    የምዝገባ አድራሻ፡ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ( ከመገናኛ ወደ ወሰን ግሮሰሪ በሚወስደው መንገድ ሚካኤል ጋሪ ተራ)

    Read more job vacancies

    https://constructioninethiopia.com/category/jobs

    https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-jobs