በታላቁ ቤተ፟ መንግስት የአንድነት ፓርክ አስተዳደር

Deadline: March 29, 2023
How To Apply: አመልካቾች የትምህትርና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጂናሉንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውንና በመያዝ በታላቁ ቤተ-መንግስት ከአንድነት ፓርክ መኪና ማቆሚያ ወደ ካሳንችስ በሚወስደው አቅታጫ ባለው የፓርኩ መግቢያ በር ፊት ለፊት በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ። ለበለጠ መረጃ +251118578719 ይደውሉ።
Read more job vacancies