ሃኪኮን ኢንጂነሪንግ
የስራ መደብ፦ ፕሮጀክት የስራ አስኪያጅ
የትምህርት ዝግጅት፦ MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የስራ ልምድ፦ 4/6
አጠቃላይ የስራ ልምድ፦ 10/10
የስራ ቦታ፦ ፕሮጅርክት
ብዛት፦ 2
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደብ፦ ፕሮጅርክት መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት፦ MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የስራ ልምድ፦ 2/4
አጠቃላይ የስራ ልምድ፦ 6/8
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት
ብዛት፦ 1
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደብ፦ ሲኒየር ቢሮ መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት፦ MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የስራ ልምድ፦ 5
አጠቃላይ የስራ ልምድ፦ 8/8
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት
ብዛት፦ 2
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደብ፦ ቢሮ መሃንዲስ
የትምህርት ዝግጅት፦ BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የስራ ልምድ፦ 3
አጠቃላይ የስራ ልምድ፦ 5
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት
ብዛት፦ 2
ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ መደብ፦ ፕሮጀክት አስተባባሪ
የትምህርት ዝግጅት፦ MSC/BSC Civil engineering
ቀጥተኛ የስራ ልምድ፦ 2
አጠቃላይ የስራ ልምድ፦ 8/10
የስራ ቦታ፦ ፕሮጀክት
ብዛት፦ 2
ደመወዝ፦ በስምምነት
* ማሳሰቢያ፦ ለሁሉም የስራ መደብ ከላይ የተጠቀሰውን ተመሳሳይ የሳ ልምድ እና በኮንስትራክሽን ዘርፍ የሰራ/ች መሆን ይኖርባታል።
* የቅር ሁኔታ፦ ዋና መ/ቤት በቋሚነት ፣ የፕሮጀክት በፕሮጀክቱ የቆይታ ጊዜ ይሆናል።
Deadline: March 9, 2023
How To Apply: አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጂንልና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ብራስ ሃያት ሆስፒታል አካባቢ ሞኢንኮ ፊት ለፊት 50 ሜትር ገባ ብሎ በመምጣት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251118275833 ይደውሉ
Read more job vacancies