Skip to content

INVITATION FOR BID BY THE SIDAMA NATIONAL REGIONAL GOVERNMENT HEALTH OFFICE

  የጨረታ ማስታወቂያ

  በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ በቦና ዙሪያ ወረዳ አዋዬ ቃራሮ ቀበሌ በ2016 7. የሥራ ተቋራጮች በተጫራቾች መመሪያ መሠረት ሕጋዊ ፈቃዳቸውንና ተፅታ WA
  በጀት ዓመት ሊያሰራ ያቀደውን የጤና ጣቢያ ግንባታ ሥራዎች ሕጋዊ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡
  በዚሁ መሠረት፤

  1. ደረጃቸው GC-5/BC-5 እና ከዚያ በላይ የሆኑ የሥራ ተጫራቾች የ2015 ዓ/ም የንግድ ሥራ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ ከኮንስትራክሽን ሚንስቴር ወይም አግባብነት ካለው የመንግሥት ተቋም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ የሚችሉ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ NAT) ተመዝጋቢ እና የአቅራቢዎች ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. አስፈላጊውን የግንባታ ዕቃዎች፣ የሥራ መሳሪያዎች እና ሌሎች ሀብቶችን በግላቸው አቅርበው ግንባታውን መሥራትና ማጠናቀቅ አለባቸው::
  3. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ ፕሮጀክቶችን ሠርቶ ለማስረከብ ከአሠሪ እና ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር ሕጋዊ ውል ገብተው በሥራ ወቅት ከአሠሪ መሥሪያ ቤት ወይም ከአማካሪ መሥሪያ ቤት ማንኛውም ዓይነት የሥራ አፈፃፀም ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሥራ ተቋራጮች የጨረታ ሰነድ መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
   የተመዘገቡበትን ሠርተፊኬትና ታክስ ከሊራንስ በማቅረብ የጨረታ ዶክመንቱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ30 (ሠላሳ ቀናት) የማይመለስ ብር 400 /አራት መቶ ብር/ በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ ፡፡
  4. የሥራ ተቋራጮች ከጨረታው መዝጊያ ቀን በፊት የግንባታውን ቦታ በራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አላባቸው::
  5. የሥራ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት (ቴክኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) . አሠሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፤ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  6. የጨረታ ማስከበሪያው (bid security) ብር 15000000 በባንክ የተረጋገጠ ዋስትና ወይም የክፍያ ማዘዣ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።
  7. የስራ ተቋራጮች ከጨረታ መዝጊያው ቀን በፊት የኝባታው ቦታ ራሳቸው ወጪ አይተው ማረጋገጥ አለባቸው።
  8. የጨረታ ሰነድ በተጫራቾች መመሪያ መሰረት ተሞልቶ የጨረታ ማስከበሪያው ፣ፋይናንሻል አንድ ዋና (ኦሪጅናል) እና ሁለት ኮፒዎችን እንዲሁም ቴከኒካል አንድ ዋና (ኦሪጅናል) እና ሁለት ኮፒ ሰነዶችን በተለያየ ኤንቨሎፕ በሰም ለየብቻቸው ታሽገው በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ ተከተውና በሁሉም ዶከመንት ላይ ስምና አድራሻ በመፃፍ ሕጋዊ የሆነ ማህተም በመምታት ይህ ማስታወቂያ ከመጣበት ቀን አንስቶ በ3ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡oo እስከ 6፡oo ሠዓት በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ ግዥ ፋይናንስ እና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዚሁ አገልግሎት በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው ከቴከኒካል ሰነድ ጋር አብሮ መታሸግ አለበት፡፡
  9. በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በዋናው ውል ስምምነት ገብተው ሦስትና ከዚያ በላይ 10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከላይ በተራ ቁጥር.9 ሥራ ጀምረው ያላጠናቀቁ (ያልጨረሱ) ተቋራጮች ጨረታውን መግዛትም ሆነ መወዳደር አይችሉም፡፡
   በተገለፀው ቦታ ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 8፡ዐዐ ሰዓት ይከፈታል፡፡ የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያግደውም፡፡
  10. የሥራ ተቋራጮች ለውድድር ያቀረቡትን ብቃት (ቴክኒክ) መወዳደሪያ ሰነዶች ዋና (ኦሪጅናል) . አሠሪው መ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ
   ሲጠየቁ አቅርበው ማመሳከር አለባቸው፤ ይህ ተጣርቶ ኮፒው ከዋናው ጋር ተመሳክሮ ትክክለኛ ካልሆነ ተቋራጩ ከውድድር ውጭ ይሆናል፡፡
  11. የጨረታ ማስከበሪያው (bid security) ብር 50,000.00 (አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና /BANK GUARANTEE/ ወይም የክፍያ ማዘዣ (CPO) ከመጫረቻ ሰነድ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
   መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. አሸናፊው ተጫራች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተጠቀሰው መሠረት ለቅድመ ክፍያ በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  13. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ላይ ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ከላይ በተገለፀው ቦታና ሰዓት ይሆናል፡፡
   የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ጤና ቢሮ

  የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

  አዲስ ዘመን ጥቅምት 12   ቀን 2016 ዓ.ም ዕትም ላይ የተወሰደ

  Read more Construction Tenders

  https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders

  http://constructionproxy.com/category/tender