ኢትዮጵያ አየር መንገድ (Ethiopian Airlines)
ኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በሁሉም የኢትዮጵያ ክልሎች ለሚገኙ ተጨማሪ ማንኛውም የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች በክልል ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተረጋገጠ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎችን እና መስፈርቶች የሚያሟሉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቅራቢያቸው ለሚገኙ ኤርፖርቶች አነስተኛ ሥራዎችን በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል
Bid closing date Mar 09, 2022 12:00 PM
Bid opening date Mar 09, 2022 12:30 PM
Published on አዲስ ዘመን (Feb 16, 2022)
Bid document price
Bid bond
Region Addis Ababa
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር SSNT-T304
ኢትዮጵያ አየር መንገድግሩፕ በሁሉም የኢትዮጵያክልሎች ለሚገኙተጨማሪ ማንኛውም የኮንስትራክሽን ስራ ተቋራጮች በክልል ንግድ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ የተረጋገጠ የንግድ ፈቃድ ያላቸው እንዲሁም ከታች የተዘረዘሩትን ስራዎችን እና መስፈርቶች የሚያሟሉ ተቋራጮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ በአቅራቢያቸው ለሚገኙ ኤርፖርቶች አነስተኛ ሥራዎችን በኮንትራት ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ፕሮጀክቱ የሚከተሉትን ሥራዎች ያካትታል፡፡
Electrical and Sanitary works
Metal and welding works
Civil works (including masonry works, carpentry works, retaining wall works, painting works, etc.)
Steam and laundry system maintenance work
Machine installation/erection works
Heating, ventilation, and air conditioning (HVAC) system installation and maintenance work
Aluminum partition, ceiling, and wood related works
Fence works
Other any civil and electromechanical related works
ስለሆነም በሙያው ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለው፣ የምዝገባ ወረቀት ያለው፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጫራቾች : እንዲሁም ብር አንድ ሚሊዮን አምስት መቶ ሺህ 1,500,000 እና ከዚያ በላይ በሆነ ዋጋ ቢያንስ ሶስት(3) ፕሮጀክቶችን በተሳካ ሁኔታ ያጠናቀቁና በሙያው ቢያንስ ሶስት (3) ዓመት የሥራ ልምድ ያላቸዉ፤ በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት የስራቀናት ከታች በተጠቀሰው የኢ ሜይል አድራሻ ፍላጎታቸውን በማሳወቅ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂከ ሶርሲንግ ከፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን እስከ የካቲት 30 ቀን 2014 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ከታች በተጠቀሰው የኢ ሜይል አድራሻ በመጠቀም መላክ ወይም በአካል ማስገሳት አለባቸው፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ቀን የካቲት 30 ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ – የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል
በስልክ ቁጥር፡- 011 517 1028
ኢ-ሜይል: Helenn@ethiopianairlines.com
አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
Read more Construction Tenders
https://constructionproxy.com/ethiopian-construction-tenders