ሲቪል መሃንዲስ
FDER_civil_service_commission
Addis Ababa
የመጀመሪያ ዲግሪ በሲቪል ምህንድስና ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀና በህንፃ ግንባታ ላይ የሥራ ልምድ ያለው/ላት
Quanitity Required: 1
Minimum Years Of Experience: #
5_years
Maximum Years Of Experience: 6_years
Deadline: October 29, 2022
How To Apply: አመልካቾች የትምህርት ማስረጃና የሥራ ልምድ ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከፍላሚንጎ ባርና ሬስቶራንት ወደ ውስጥ በሚያስገባው አስፓልት መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን 4ኛ ፎቅ የሰው ሀብት አስተዳደር ልማት ዳይሮክቶሬት ቢሮ በአካል በመምጣት ማመልከት ትችላላችው፡፡ ለበለጠ መረጃ +251115549669 መጠቀም ይቻላል፡፡
ማሳሰቢያ፡ ከግል ድርጅት ለተገኘ የስራ ልምድ ግብር የተከፈለበት ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል::
Read more job vacancies